ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአማሊ (AMALI) ተሳታፊዎችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለዋል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአፍሪካ ከንቲባዎች የሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ (AMALI) የተሰኘው እና የአፍሪካ ከንቲባዎች የእርስ በእርስ መማማሪያ መድረክ ተሳታፊዎችን በከንቲባ ጽ/ቤት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በመማማሪያ መድረኩ የአፍሪካ የከተሞች ከንቲባዎችና ከፍተኛ ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች እንግዶች የሚሳተፉ ይሆናል።

Share this Post