01
Jan
2024
-----------
መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ ኤምባሲዎች እና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ እንዲሁም አዲሱን ዓመት ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንላቸው እመኛለሁ።
I wish a happy and prosperous new year (2024GC) to all the diplomatic community based in Addis Ababa and international friends and families living abroad.