City Administration

Mission

በከተማዋ የሚታየውን የትራንስፖርት መሠረተ- ልማትና አገልግሎት አቅርቦት ችግሮችን በጥናት በመለየት፣ የትራንስፖርት ዘርፉን ዘላቂ የልማት ስትራቴጂዎችን በማዘጋጀትና ተግባራዊ በማድረግ፣ የተለያዩ የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት ስርዓትን ለማሻሻል የሚረዱ አሰራሮችን ተግባራዊ በማድረግ እና የትራንስፖርት ዘርፉን አቅም በማሳደግ አስተማማኝ፣ ተደራሽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የከተማ ትራንስፖርት ስርዓትን መዘርጋት፡፡ 


Vision

“በአዲስ አበባ ከተማ በ2017 አስተማማኝ፣ ተደራሽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የከተማ ትራንስፖርት ስርዓት እውን ሆኖ ማየት፡፡”


Core Values

በቡድን የመስራት ባህል

 ተጠያቂነት

ግልፀኝነት

ለለውጥ ዝግጁነት

በዕውቀትና በእምነት መስራት

ፍትሃዊነት

አሳታፊነት

 

 

Our Location

  • Address: Minlik Square, Piyassa
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: