Industry Bureau
Industry Bureau
Mission
የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ልማት ቀጣይነት ማረጋገጥ የሚችል ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር በማድረግ የቴክኒክና ቴክኖሎጂ፣ የገበያ፣ የመሰረተ-ልማት፣ የግብዓትና ፋይናንስ ድጋፍ በመስጠት በምርትና ምርታማነት፣ በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ የሆነ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪን ማስፋፋት፣ ማልማትና ማሳደግ፡፡
Vision
በ2022 በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የማምረትና ምርታማነት ኢንዱስትሪ ተፈጥሮ ማየት፡፡
Core Values
- ለለዉጥ ዝግጁ መሆን
- በእዉቀት መምራት
- የላቀ አገልግሎት መስጠት
- ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት
- ግልፀኝነት
Our Location
follow me