Qera Organizations/Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Qera Organizations/Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Mission
ንፅህናው የተጠበቀና ተመርምሮ ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሣት እርድ አገልግሎት በተወዳዳሪ ዋጋ ለአዲስ አበባ ከተማ ደንበኞቹ በቅልጥፍናና በታማኝነት መስጠት፤ •ደህንነቱ የተረጋገጠና ደረጃውን የጠበቀ የበግ ሥጋ ለተጠቃሚዎች፣ ለሆቴሎች ወዘተ በተወዳዳሪ ዋጋ ማቅረብ፤ •ከተረፈ ሥጋ የተለያዩ ጠቀሜታ ያላቸውን ምርቶች በጥራት በማምረት መሸጥ፡፡፣
Vision
ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነ የሀገር ውስጥና የኤክስፖርት እርድ አገልግሎት በመስጠትና ሥጋና የሥጋ ውጤቶችን በማቅረብ ብቁ ተወዳዳሪ ሆና የደንበኞቹና የሕብረተሰቡን ፍላጎት ወደ ሚያረካበት ዘመናዊ የቄራ ደረጃ መድረስ፡፡