Addis Ababa Communication Office

Mission

የመረጃ ጥራት እና ፍትሀዊ ተደራሽነትን ማረጋገጥ የሚችል ብቃት ያለዉ የሰዉ ሀይል እና  መዋቅር በመዘርጋት በህዝብ እና በመንግስት መካከል ተግባቦትን/mutual understanding/ መፍጠር


Vision

2022 ዓ.ም በመረጃ የዳበረ እና በሁለንተናዊ እድገት የበኩሉን ድርሻ የሚወጣ ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚያስችል ጠንካራ የኮሚዩኒኬሽን ስርዓት መዘርጋት፡፡


Core Values

    • ትክክለኛነት፤
    • ጥራት፤
    • ታማኝነት፤
    • ፍትሀዊነት፤
    • ብዝሃነት፤
    • አካታችነት፤
    • ሁለንተናዊ ተግባቦት፤
    • ውጤታማነት፤
    • ግልፅነት፤
    • ተጠያቂነት፤

 

Our Location

  • Address:
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: