Health Bureau
Health Bureau
Mission
ሁሉ አቀፍ ፍትሃዊና የላቀ ጥራት ያለው አገልግሎትን በማቅረብና ቁጥጥር በማድረግ የህብረተሰቡን ጤና ማበልፀግ
Vision
የዜጎች ጤና ለሀገር ብልጽግና
Core Values
የማህበረሰብ ጥቅሞች ማስቀደም
ቅንነት፣ ታማኝነትና ሐቀኝነት
ግልፅነት፣ ተጠያቂነትና ምስጢር መጠበቅ
አድልዎ አለመፈፀም
ሕግን አክባሪነት
አርአያነት
መደጋገፍ
ለሙያዊ ሥነ-ምግባር ተገዢ መሆን
ለለውጥ ዝግጁነት
ርህራሄ