Culture and Tourism Bureau
Culture And Tourism Bureau
Mission
የከተማችንን ሕዝብ ባህላዊ፤ ኪነ-ጥበባዊ፤ ታሪካዊ እና ተፈጥሮአዊ መስህቦችን በማጥናት፤ በመጠቀም፤ በማልማት፤ በማስተዋወቅና ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ እና የከተማችንን መልካም ገፅታ በመገንባት ዘላቂ የሆነ፤ ማህበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ፤
Vision
በ2020 የባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ዘርፉን በማላቅ ከቀዳሚ የከተማችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ብልፅግና መሠረቶች አንዱ ማድረግ
Core Values
- ብዝሀነትን ማክበር
- እንግዳ ተቀባይነት
- ግልጸነት
- ተጠያቂነት
- ለለውጥ ዝግጁነት
- የላቀ አገልግሎት
- አሳትፊነት
-ሙያዊ ብቃትን ማሳደግ
Our Location
follow me