Finance And Economic Development Bureau

Mission

ለከተማው ነዋሪ ብልጽግና እንዲመጣ የፊስካል ፖሊሲ እና የገቢ ጥናት በማከናወን፣ አሳታፊና ፍትሃዊ የበጀት ድልድል በማድረግ፣ የመንግስትና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፕሮጀክቶች አፈፃፀማቸውን ተከታትሎ በመገምገም፣ ዘመናዊ ቀልጣፋና ውጤታማ የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት በመዘርጋትና የአስተዳደሩን ሀብት በአግባቡ በማስተዳደር ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት እንዲረጋገጥ ማድረግ።


Vision

በ2017 የከተማዋን ሃብት በብቃት በማስተዳደር ፈጣን፣ ዘላቂና ሁሉን አቀፍ ልማት በማረጋገጥ ከፍተኛ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ከተሞች ውስጥ አንዷ ሆና ማየት፤


Core Values

       -    ግልፅነት እንፈጥራለን

        -  ተጠያቂነት እናረጋግጣለን

       -  ፍትሃዊነት እናሰፍናለን

       -   የላቀ አገልግሎት በጥራት እንሰጣለን

       -  በእውቀት እንመራለን

      - ለለውጥ ዝግጁነን

      - በአሳታፊነትና በቡድን እንሰራለን

 

Our Location

  • Address:
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: