Land Development and Management
Land Development And Management
Mission
- ዘመናዊ የመሬት ባንክ ስርዓት በመፍጠር የከተማውን የመሬት ሀብት ከብክነት እና ከህገ-ወጥ ወረራ የጸዳ እንዲሆን ማድረግ
- የመሬት ዝግጅት መሰረተ ልማት የተሟላለት እና ከይገባኛል ነጻ እንዲሆን ማድረግ
- የተጎሳቆለውን የከተማው ክፍል በመልሶ ማልማት ነዋሪዎችን የልማቱ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ ማከናወን
- የመሬት ማስተላለፍ ስርዓት ግልጽ፣ፍትሀዊ እና ቀልጣፋ እንዲሆን ማድረግ
- በሊዝ አግባብ የተላለፉ ቦታዎች በውላቸው መሰረት እንዲለሙ ማድረግ
- የመደበኛ ይዞታ አገልግሎት አሰጣጥ ግልጽ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሀዊ እና ተደራሽ ማድረግ
Vision
በ2017 ዓ.ም የለማ መሬት ዝግጅትና አቅርቦት ስርዓት የከተማውን የልማት ፍላጎት የሚያሟላ፣የመልሶ ማልማት ስራ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነትና ተሳትፎ የሚያረጋግጥ እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊና ተግልጋይ ህብረተሰብ የሚያረካ አገልግሎት ማቅረብ፡፡
Core Values
- ተጠያቂነት
- ግልፅነት
- ፍትሀዊነት
- የላቀአገልግሎትመስጠት
- የቡድንሥራለሰኬታማነታችንመሠረትነው፡፡
Our Location
follow me