Mayor's Office

Mission

የሃገር ውስጥና የውጭ ግንኙነትን በማጠናከር የከተማዋን ገፅታ ግንባታ ስራ በማሳደግ፣  ወቅታዊና ታዓማኒነት ያለው መረጃን በማድረስ፣ ውጤትን መሰረት ያደረጉ የተቋማት አፈፃፀም ክትትል፣ ግምገማና ግብረ-መልስ በመስጠት፣ ሁለንተናዊና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ የካቢኔ ውሳኔዎችን በማሳለፍ የአገልግሎት አሰጣጡ ፍትሃዊ፣ ግልፅነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን በማድርግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡


Vision

አዲስ አበባ ከተማ በ2017 ዓ.ም በአፍሪካ ከሚገኙ ምርጥ 5 ከተሞች መካከል አንዷ ሆና ማየት፤


Core Values

ግልፀኝነትና ተጠያቂነት

የላቀ አገልግሎት

ለለውጥ ዝግጁነት

የላቀ የሕዝብ ጥቅም 

በእውቀትና በእምነት መምራት

Our Location