Occupational Competency Assessment And Certification Center

Mission

በአዲስ አበባ ህብረተሰቡንና ኢንዱስትሪውን በማሳተፍ በውጤት ተኮር ስልጠና ብቁ ተወዳዳሪና የፈጠራ ክህሎት ያለው የሰለጠነ የሰው ኃይል ማፍራት፣ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍና የቴክኖሎጂ ምርምርና ሽግግር አገልግሎቶችን በመስጠት የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት፣ኢንዱስትሪውንና የከተማዋን ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡


Vision

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በስራ ገበያ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስረዓት በማስፈን በ2022 ዓ.ም ምርታማና ተወዳዳሪ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችንና ስራ ፈጣሪ የሆኑ ብቁ ዜጎችን በብዛትና በጥራት ማፍራት የሚያስችል የትምህርትና ስልጠና ስርዓት ተረጋግጦ ማየት፡፡


Core Values

- ታማኝነት፣

- ፍትሃዊነት፣

- አሳታፊነት ፣

- ጥራት፣

- ግልፅነት፣

 

Our Location

  • Address: Lideta, Around Balcha Hospital
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: