Office of the Auditor General
Office Of The Auditor General
Mission
የተቀናጀ የኦዲት ጥራትና ሽፋንን መሰረት ያደረገ፣ ዓለማቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀና ሁሉአቀፍ የኦዲት ዘርፎችን ያማከለ የኦዲት አገልግሎት በመስጠት በከተማው አስተዳደር ውስጥ ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራርና የመንግስት ሀብት አጠቃቀም ጎልብቶ መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን አስተዋጽኦ ማድረግ ፡፡
Vision
በ2022 ዓ.ም ከአገሪቱ በቴክኖሎጂ የዘመነና በጥራቱ የላቀ የኦዲት ተቋም ሆኖ መገኘት
Core Values
-ግልጽነት
- የሙያ ነጻነት (independency)
- ገንቢ አስተያየት መስጠት
- ተአማኒነት
- አሳማኝ መረጃ
- አለማዳላት
- የቡድን መንፈ