Peace and Security Bureau
Peace And Security Bureau
Mission
የተቀናጀ የጸጥታ ጉዳዮች አስተዳደር ስርዓትን ተግባራዊ በማድረግ የግጭት መንስኤዎችን እና የደንብ መተላለፍ ዓይነት፤ደረጃ እና ነባራዊ ሁኔታ በጥናት በመለየት፤ ለጸጥታና ሰላም አስጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ መፍትሄ በመስጠት ፤ ግጭት በመከላከልና በማስተዳደር ፤ በሀይማኖትና እምነት ተከታዮች መካከል ሰላምና መከባበርን እንዲሰፍን ለማድረግ የህገመንግስቱ መርሆዎች መሰረት ባደረገ መልኩ ከሀይማኖት ተቋማትና ተከታዮቻቸው ጋር በጋራ በመስራት፤ የሰላም እሴቶች በመገንባትና እንዲገነባ ድጋፍ በማድረግ ፣የደንብ መተላለፍን በመከላከልና ቁጥጥር በማድረግ በመውሰድ ነዋሪውን ማህብረሰብና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ሰላም ፤ጸጥታና ደህንነቷ የተጠበቀ፣ ህግና ስርዓት የተከበረባት ከተማ ማድረግ ነው፡፡
Vision
በ2017 አዲስ አበባ ከተማችን በህዝብ ተሳትፎ ሠላምና ጸጥታ የሰፈነባት የህግ የበላይነት የተረጋገጠባት ለኑሮ፣ ለስራ እና ለመዝናኛ ተመራጭ የሆነች ከተማ ሆና ማየት፤
Core Values
- ታማኝነትና ተጠያቂነት፤
- ሚስጥር ጠባቂነት
- ፍትሐዊነትና ሰብዓዊነት፤
- ለላቀ ሰላምና ጸጥታ መትጋት
- ተቋማዊ አጋርነት
- የህግ የበላይነትን ማክበርና ማስከበር
Our Location
follow me