21 Nov 2022 "የከተማ አስተዳደራችን የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረት የቻይና ኤምባሲ አሰራሩን የሚያጠናክሩ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የአገልግሎት ቁሳቁሶችን ድጋፍ ስላደረገልን እናመሰግናለን።" ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Share this Post