"ስትመለከት አመልክት!"

 

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ማንኛውም አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ወይም የፖሊስ አገልግሎትን ማግኘት ስትፈልጉ

9977

991

997 በነፃ ስልክ መስመር ወይም

በ011-1-11-01-11 መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!!

Share this Post