ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡትን የሚኒስትሮች እጩ

ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡትን እጩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትን ሹመት አፀደቀ

በዚህም መሰረት፦

1. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፦ አቶ ደመቀ መኮንን

2. ግብርና ሚኒስቴር፦ አቶ ኡመር ሁሴን

3. ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፦ አቶ መላኩ አለበል

4. የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፦ ገ/መስቀል ጫላ (ዶ/ር)

5. የማዕድን ሚኒስቴር፦ አቶ ታከለ ኡማ

6. የቱሪዝም ሚኒስቴር፦ አምባሳደር ነሲሴ ጫሊ

7. የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፦ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

8. ገንዘብ ሚኒስቴር፦ አቶ አህመድ ሺዴ ማህመድ

9. የገቢዎች ሚኒስቴር፦ ላቀ አያሌው

10. የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር፦ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)

11. የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፦ አቶ በለጠ ሞላ

12. የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፦ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

13. የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር፦ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

14. የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፦ ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

15. የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር፦ ኢ/ር አይሻ መሀመድ

16. የትምህርት ሚኒስቴር፦ ብርሀኑ ነጋ (ዶ/ር)

17. ጤና ሚኒስቴር፦ ዶ/ር ሊያ ታደሰ

18. የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፦ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

19. የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር፦ አቶ ቀጀላ መርዳሳ

20. መከላከያ ሚኒስቴር፦ አብርሀም በላይ (ዶ/ር)

21. የፍትህ ሚኒስቴር፦ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)

22. የሰላም ሚኒስቴር፦ አቶ ብናልፍ አንዷለም

 

 

 

 

 

Share this Post