ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተገኘው ተጨማሪ ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ :: ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ...

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተገኘው ተጨማሪ ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ :: ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል አትሌት ለሜቻ ግርማ የብር እና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ የነሃስ መዳሊያ አሸናፊ ሆነው የኢትዮጵያን ሰንደቅዓላማ ከፍ እንዲል በማድረጋቸው እንኳን ደስ አለን ብለዋል።

Share this Post