ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፉ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር...

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፉ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ በማስገኘቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ “ለተገኘው ድል እንኳን ደስ አለን” ብለዋል ምክትል ከንቲባዋ በመልእክታቸው፡፡

Share this Post