03
Aug
2021
በአዲስ አበባ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች እና አርሶ አደሮችም ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት በአይነት እና በገንዘብ ለመከላኪያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል ። የክፍለከተማው አርሶ አደሮች ለሰራዊቱ ያላቸውን ደጀንነት በድጋሚ ለማሳያት 80 ሰንጋ በሬዎች ፣ 66 በግ እና 70 ኩንታል የተለያዩ የምግብ ቁሳቁሶች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሰረክቧዋል።