በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ካሉ 4 ቴያትር ቤቶች የተውጣጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዋሽ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለምልምል ወታደሮች የኪነ-ጥበብ ትርኢት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። በመር...

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ካሉ 4 ቴያትር ቤቶች የተውጣጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዋሽ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለምልምል ወታደሮች የኪነ-ጥበብ ትርኢት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። በመርሃግብሩ ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሮ ብዙነሽ መሰረት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ፣ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ፋይዛ መሐመድ ፣ የሀገር መከላከያ ጀነራሎች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። አሸባሪውን የህወሀት ጁንታ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ጥረት በሙያቸው ለማገዝ በመምጣታቸው ደስተኞች መሆናቸውን የኪነ ጥበብ ባለሙያዎቹ ተናግረዋል ።

Share this Post