በኢትዮጵያ ታሪክ ንጉስ ዘምቶ ቤት የሚቀመጥ የለም!!

በኢትዮጵያ ታሪክ ንጉስ ዘምቶ ቤት የሚቀመጥ የለም!!

መሪህ ከፊትህ ቀድሟል! ለሀገርህ ክብር አንተን ሳይሆን ራሱን አስቀድሟል፡፡

በግንባር ይገኛል! አቅምህ የፈቀደ ሁሉ በግንባር ዝመት ሀገርህን አድን፤ኢትዮጵያን እንደ አባቶችህ ተከላከል!

Share this Post