በዚህ ወቅት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአዲስ አበባችን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ማስተናገድ ትልቅ እድል ነው።

 

በዚህ ወቅት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአዲስ አበባች የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ማስተናገድ ትልቅ እድል ነው ።

እንኳን ደስ አለን !!

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በዚህ ረገድ ያስተላለፉትን መልዕክትና የሰጡንን የስራ መመሪያ እንደወትሮው ሁሉ ከሀገር ወዳዱና ጨዋዉ የከተማችን ህዝብ፣ ከንግዱ ማህበረሰብና ከፀጥታ አካሉ ጋር በጋራ በመሆን በተሟላ፣ በአማረና በተዋበ ሁኔታ ለማስተናገድ የምንሰራ መሆኑን ላረጋግጥ እወዳለሁ ።

የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

Share this Post