በ2013 በጀት ዓመት የከተማዋን ሰላምና ደህንነት በማረጋገጥና የልማት ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ ረገድ ስኬታማ ውጤቶች መመዝገባቸውን ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ...

በ2013 በጀት ዓመት የከተማዋን ሰላምና ደህንነት በማረጋገጥና የልማት ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ ረገድ ስኬታማ ውጤቶች መመዝገባቸውን ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የአስተዳደሩን የ2013 አፈፃጸምና የ2014 መሪ ዕቅድ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል ።

Share this Post