06
Dec
2021
በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ሕወሃት የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ
በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ህወሃት በማውገዝ ሰልፍ አካሄዱ
ሰልፈኞቹ÷ የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት አንድ አይደሉም ፣የትግራይ ህዝብ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው፣በትግራይ ክልል የሚኖረው ህዝባችንን መንግስታችን ነፃ እንዲያወጣ እንጠይቃለን የሚሉ እና ሌሎች መፈክሮችን ሰልፍ አካሄዱ ፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!