አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ የኦሮሚያ ክልል በተለያዪ ከተሞች እና በጋምቤላ ክልል እየተካሄደ ነው::

 

የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍም በሰላማዊ ሰልፉ ገልፀዋል::የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. የተሰውትን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጀግኖችን ለመዘከር ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል፡፡እየተካሄደ ባለው ሰላማዊ ሰልፍ የሸብር ቡድኖቹን ድርጊት የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች እየተላለፈ ይገኛል ፡፡

 

 

 

Share this Post