ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ - የአፍሪካዊነትን ጉዳይ እንደ መጀመሪያ አጀንዳዋ እንጂ እንደ ሁለተኛ አድርጋ ወስዳው እንደማታውቅ ልገልጽላችሁ እወዳለሁ። ለአፍሪካ ነጻነት ያላት አቋም አንድም ቀን ቀንሶ አያውቅም። ለፓን አፍሪካዊነት የምትሰጠው ቦታ ሁሌም ጉልህ ነው። ጥንትም ሆነ ዛሬ ኢትዮጵያ “ኢትዮጵያ” ናት። በአፍሪካዊነት ላይ አትወላውልም። "

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

Share this Post