ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢንጂነር ሰናይት ዳምጠው ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢንጂነር ሰናይት ዳምጠው ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቀድሞ የስራ ባልደረባችን በነበሩት ኢ/ር ሰናይት ዳምጠው ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት እጅጉን አዝኛለሁ ብለዋል፡፡

ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለስራ ባልደረቦቻቸው በራሳቸውና በከተማ አስተዳደሩ ስም መፅናናትን እመኛለሁ ብለዋል።

Share this Post