14
Dec
2021
የበቃ ዘመቻ ሰላማዊ ሰልፍ በእስራኤል አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሂዷል
በሰልፉ ላይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እንዲሁም የሁለቱ አገራት ህዝቦች ወዳጆች ተገኝተው በአንዳንድ ምዕራባውያን አገራት በሁለቱ አገራት ላይ እየተደረገ ያለዉን ያልተገባ ጫና በመቃወም ድምጻቸውን አሰምተዋል።
#አካባቢህን ጠብቅ፣
# ወደ ግንባር ዝመት፣
#መከላከያን ደግፍ።