የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ

 

ኮሚቴው በዛሬው እለት ባካሄደው ውይይት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክሯል፤ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥም አጠናቋል፡፡

ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዛሬው እለት ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ስብሰባውን ማጠናቀቁን ከብልጽግና ፓርቲ የፌስቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

-አካባቢህን ጠብቅ

_ ወደ ግንባር ዝመት

_ መከላከያን ደግፍ

Share this Post