የአዲስ አባባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎች መልእክት አስተላለፉ፡፡

 

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዓሊ ዳግም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ስለተመረጡ በራሴ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በነዋሪዎች ስም እንኳን ደስ አለዎት ብለዋል፡፡

መጪው ጊዜም የስኬት እና ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና የማሸጋገር የጀመትን ራዕይ በሁለንተናዊ መልኩ የሚያሳኩበት ብሩህ ዘመን እንዲሆንልዎ በታላቅ አክብሮትና እምነት ነዉ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

Share this Post