01
Dec
2021
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው በግንባር፣ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በኮሙኒኬሽን፣ በስንቅ ዝግጅት፤ ዘማች በመንከባከብ፣ ጸጥታ በማስከበር ፣ተፈናቃዮችን በመደገፍ ፤ በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።