ጀግኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ ኮርታባቹሃለች!!

"ዛሬ የሠራዊታችንን አባላት በመዘከር እና በጀግንነት ለፈፀሙትም ጀብዱ በመሸለም ፤ እጅግ ዉብና ዘመናዊ የሆነውን እንዲሁም ለጀግና ሠራዊት የሚመጥን አዲሱን የመከላከያ ዋና መሥሪያ ቤት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ ተመርቋል ።"

ጀግኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ ኮርታባቹሃለች!!

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

ጥር 1/2014 ዓ.ም

Share this Post