ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአንቶኒዮ ጉቴሬስና ከሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአንቶኒዮ ጉቴሬስና ከሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።

ከሁለቱ መሪዎች በተጨማሪ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።

#አካባቢህን ጠብቅ፣

#ወደ ግንባር ዝመት፣

#መከላከያን ደግፍ።

Share this Post