ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገልጸዋል ።

"ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆቴን እገልጻለሁ":-- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገልጸዋል ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ መደመር የመከፋፈል አጥሮችን ደርምሶ ወደ አንድነት መምጣት መሆኑን ጠቁመዋል ።

ባለፉት 3 ዓመታት ባደረግናቸው የቀጣናዊ ውሕደት ጥረቶች የሕዝብ ለሕዝብ ትሥሥር ወሳኝ ነበርም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ።

በውጭ ኃይሎች ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው አላስፈላጊ ጫና #በቃ ሊባል የሚገባው እንደሆነም አስታውቀዋል ።

Medemer is about coming together beyond lines of division. In the regional integration efforts we have been undertaking the past 3 years, the people to people ties have been critical. My appreciation to Ethiopians & Horn Region Diaspora who are emulating Medemer by coming together. #NoMore

አካባቢዎን ይጠብቁ

ወደ ግንባር ይዝመቱ

መከላከያን ይደግፉ

Share this Post