በከተማዋ ተገንብተው የተጠናቀቁ መንገዶች እየተመረቁ ነው ::

የአ/አባባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ ቦታዎች ግንባታቸው የተጠናቀቀት የመንገድ ፕሮጀክቶችን እየመረቁ ይገኛሉ ::

ከንቲባ ወ አዳነች አቤቤ እያስመረቋቸው የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች በከፍተኛ የአመራር ክትትል ለፍሬ የበቁ ደረጃቸውን የጠበቁ የመንገድ ፕሮጀከቶች ናቸው ::

ዛሬ እየተመረቁ ያሉ መንገዶች ዝርዝር እነኚህን ይመስላሉ።

ቁስቋም -እንጦጦ

4.3 ኪ.ሜ ርዝመትና የእግረኛ መንገድን ጨምሮ 16 ሜትር የጎን ስፋት አለው፡፡

ሽሮ ሜዳ -ቁስቋም

የመንገድ ፕሮጀክቱ አጠቃላይ 2.6 ኪ.ሜ ርዝመትና 30 ሜትር የጎን ስፋት አለው፡፡

እንጦጦ መኪና ማቆሚያ 1 እና 2

321 መኪናዎችን በአንድ ጊዜ ማስቆም የሚያስችሉ ሁለት የመኪና ማቆሚያዎች ጠቅላላ ስፋት 9600 ካሬ ሜትር

ወሎ ሰፈር ኡራዔል

አጠቃላይ 1.4 ኪሎ ሜትር 35 ሜትር የጎን ስፋት አለው፡፡

ለገሃር-ዋሽግተን ዲሲ አደባበይ

1.56 ኪ.ሜ ርዝመትና 13 ሜትር የጎን ስፋት አለው፡፡

ገርጂ ሮባ -መብራት ኃይል

973 ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር ስፋት አለው

ወይራ - ቤተል

ወይራ- ቤቴል አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 1.4 ኪ.ሜትር ርዝመት እና 20 ሜትር የጐን ስፋት አለው

ራስ ደስታ ቀጨኔ

2.5 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 20 ሜትር የጎን ስፋት አለው

ሃጫሉ ሁንዴሳ ጎዳና

ጠቃላይ 4.5 ኪሎ ሜትር ርዝመትና የብስክሌት፣ የእግረኛ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመርና የአረንጓዴ ስፍራዎችን አካቶ 1200 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን የሲ ኤም ሲ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ

የመሻገሪያ ድልድዩ 680 ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር የጎን

ስፋት አለው

እንጦጦ አምባ ት/ቤት

ግንባታው 513 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ ባለሶስት ወለል የትምህር ቤት ህንፃ

የእግረኛ መንገዶች

11.8 ኪ.ሜ ርዝመትና 3.5 ኪሎ

ሜትር የጎን ስፋት አላቸው

የመንገድ መብራት

614 የመንገድ ዳር መብራት ፖሎች እና 18 ከፍተኛ የመብራት ፓውዛ

የተገጠመላቸው ማማዎችን / high mast/ ፕሮጀክቶች

Share this Post