18 Jan 2023 "የአዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽን ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት በሚቀጥለው ጥቅምት ይጠናቀቃል፡፡ አዲስ አበባ የቱሪዝም መዳረሻ ብሎም የኮንቬንሽንና የኤግዚቢሽን ማእከል ትሆናለች። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባረክ!!" ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Share this Post