26
Oct
2023
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአሜሪካ አትላንታ ጆርጂያ የክብር ዜግነት አዋርድ እና የትሪኒቲ አምባሳደርስ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ሽልማት መቀበላቸውን ተከትሎ ዛሬ በጽ/ቤታቸው የአዲስ አበባ ከተማ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች እንኳን ደስ አለዎት ያሉ ሲሆን እውቅናው እና ክብሩ የሁሉም አመራር የልፋት ውጤት እና የከተማ አስተዳደሩ ስለሆነ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል::