አሜሪካ ጆርጂያ ግዛት የሚገኘው ትሪኒቲ ኢንተርናሽናል አምባሳደርስ ዩኒቨርሲቲ ለሰጠኝ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እና የጆርጂያ ግዛት ላበረከተልኝ የክብር ዜግነት አዋርድ እንዲሁም የአትላንታ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስ ላደረጉልኝ አቀባበል ልባዊ ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ።

ከከንቲባ አንድሬ ዲከንስ ጋር በነበረን ቆይታ የሁለቱን ከተሞች ግንኙነት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ በሚያስችሉ መንገዶች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Share this Post