የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንጋፋ የታሪክ ምሁራን እና የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አመራሮችና ከፍተኛ ባለሙያዎች የአድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ግንባታን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል::

ምሁራኑ የመላው አፍሪካዊያን ኩራት የሆነው የዓድዋ ሙዚየም ግንባታ ታሪካዊ እውነቱን የሚተርኩና የሚዘክሩ ትዕምርቶች በተካተቱበት ሁኔታ ላይ መክረው የፕሮጀክቱ ግንባታ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ መገንዘባቸውን ገልፀዋል::

Share this Post