የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ/ኢዜማ/ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት የዓድዋ ድል ሙዚየምን ጎብኝተዋል::

የዓድዋ ድል ሙዚየም የዓድዋን ታሪክ ቀጣዩ ትውልድ በበቂ ሁኔታ እንዲገነዘበው የሚያስችልና ለአዲስ አበባ ከተማም ተጨማሪ ውበት የሚፈጥር መሆኑን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ/ኢዜማ/ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት በጉብኝቱ ወቅት ተናግረዋል፡፡

Share this Post