ከከተማችን ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ዙርያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል፡፡

 

ወጣቶች የለውጥ ጉዟችን እውነተኛ አቅም ናቸው ፤ ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች በመሻገር ነገዋን እውን የምታደርገው በወጣቶቿ ብርታትና አገር ወዳድነት እንዲሁም የትውልድ አደራ ተረካቢነት ላይ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ያለወጣቶች ተሳትፎ ብልፅግናዋን ልታረጋግጥ አትችልም፡፡

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን አብዝቶ ይባርክ!!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Share this Post