14
Oct
2022
3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 2ኛ አመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ያካሂዳል፡፡
በእለቱ የተያዙት አጀንዳዎችም ፡-
የምክር ቤቱ አንደኛ አመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለጉባኤ ተወያይቶ ማፅደቅ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2015 ዓ.ም የመጀመርያ ሩበት አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት አድርጎ ማፅደቅ
ልዩ ሹመቶችን አይቶ ማፅደቅ ናቸው፡፡
የምክር ቤቱን ውሎ ዝርዝር ተከታትለን የምናቀርብላችሁ ይሆናል፡፡