የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ህንጻ ተመርቋል

 

ህንጻውን የፓርቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ምክትል ፕሬዝዳንቶች አቶ ደመቀ መኮንን እና አቶ አደም ፋራህ መርቀውታል።በዚሁ መርሀ ግብር ላይ የፓርቲው የሥራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የፓርቲው ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

Share this Post