ዛሬ የ"ሌማት ትሩፋት" ማሳያ በሆነችው ጋሞ ዞን የ"ሌማት ትሩፋትን"በይፋ አብስረናል።

 

በደም ያስከበርናትን ሃገር በላባችን እናፀናታለን !!

የሃገር ክብር የሚፀናው በስራ ፣በጥረት ፣በወዝና በድካም ብቻ ነው።

እንሰራለን 'ሌማታችን' ሞልቶ ይትረፍ ኢትዮጵያም በብርቱ ልጆቿ ጥረት ሁሉን ይዛ ትበለፅጋለች።

የጋሞ ህዝብ ላደረገልን ደማቅ አቀባበል እና ላሳየን ፍቅር እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ

ከንቲባ አዳነች እቤቤ

 

Share this Post