"ተወዳጁ አርቲስት እና በኦሮሞ የጥበብ ታሪክ በህዝብ ልብ ዉስጥ ለዘመናት ነግሶ የቆየው አርቲስት አሊ ቢራ

ህልፈት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም እየገለጽኩ ለቤተሰቦቹ ፣ለወዳጆቹ ለአድናቂዎቹና ለኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እመኛለሁ

ፈጣሪ ነብሱን በአፀደገነት ያኑረዉ።"

ከንቲባ / አዳነች አቤቤ

 

 

Share this Post