17 Nov 2022 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው እለት በሃገሪቱ ካሉ የተለያዩ ባንኮች ጋር በቤት ልማት ፕሮግራም በ70/30 ሞዳሊቲ አብሮ ለመስራት የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ Share this Post