24
Nov
2022
ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ጋራ በጋራ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት አድርገዋል፡፡
ይህ ስራ በመሰረቱ የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመንና ከተማዋን ስማርት ከተማ በማድረግ የነዋሪዎችን እንግልት የሚቀንስና ከተማዋ ያላትን አለም አቀፍ ደረጃ የሚመጥን አገልግሎት መስጠት የሚያስችላት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡