24
Nov
2022
ስልታዊ የሚዲያ አጠቃቀም ለጋራ ማንነት ግንባታ በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ይህ ስልጠና
ማህበራዊ ሚዲያን በአግባቡ የመጠቀምና ለሀገር ግንባታ እንዲውል ታሳቢ ያደረገ፤ በዘርፉ የሚገጥምን ችግር ለመፍታትና የክህሎትን አቅም ከፍ ማድረግን ቀዳሚ አጀንዳ ያደረገ የተግባር ስልጠና ነው::
በስልጠናው ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ዘርፉ ላይ የሚንቀሳቀሱ ከ200 በላይ የተሳተፉ ሲሆን
ስልጠናውንም የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቲም የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡
በመድረኩ ላይ የከተማ አመራሮች ና የክፍለ ከተማ አመራሮች ተገኝቷል፡፡