የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዮ አካባቢዎች ህገወጥነትንና ትወልድን የሚጎዱ ተግባራትን የመከላከል ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል።

በቦሌ /ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ከደንብ ማስከበር ከንግድ /ቤት፤ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በቅንጅት በመሆን በተሰራ አዋኪ ድርጊት የማስወገድ የግብረሀይል እንቅስቃሴ :-

Description: 👉ቴክሳስ ላውጅ ተብሎ በሚጠራው ንግድ ቤት የተገኘ 24 የሺሻ ዕቃ

Description: 👉ግሮቭ ላውንጅ ተብሎ በሚጠራው ንግድ ቤት የተገኘ 50 የሺሻ ዕቃ

Description: 👉ሴክሬት ላውንጅ ተብሎ በሚጠራው ንግድ ቤት የተገኘ 50 የሺሻ ዕቃ

# አጠቃላይ 3ቱም የንግድ ቤቶች እርምጃ ተወስዶ 124 የሺሻ ዕቃ የተገኘ ሲሆን ቤቶቹንም የማሸግ ስራ ተሰርቷል::

ይህ ህገወጥነትን የመከላከል ስራ በሁሉም አካባቢዎች ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

Share this Post